በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

JW LIBRARY

በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም—አንድሮይድ

በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ መጠቀም—አንድሮይድ

JW Library በቅርቡ ያነበብከውን ርዕስ ወይም ምዕራፍ መዝግቦ የሚይዝ ገጽታ አለው። ይህ ቀደም ብለህ ያነበብከውን ጥቅስ በፍጥነት ለማውጣት ይረዳሃል።

በቅርብ የታዩ የሚለውን ገጽታ አጠቃቀም ለማወቅ እነዚህን መመሪያዎች ተከተል፦

 በቅርብ የታዩትን መመልከት

በቅርቡ ያነበብካቸውን ጥቅሶች እና ርዕሶች ለማየት በቅርብ የታዩ የሚለውን ቁልፍ ተጫን። ወደምትፈልገው ጥቅስ ወይም ርዕስ ለመመለስ በቅርብ የታዩ ከሚለው ውስጥ የምትፈልገውን ተጫን።

 በቅርብ የታዩትን ማጥፋት

በቅርብ የታዩ ነገሮችን ለመክፈት በቅርብ የታዩ የሚለውን ቁልፍ ተጫን። ዝርዝሩን ለማጥፋት አጥፋ የሚለውን ቁልፍ ተጫን።

እነዚህ ገጽታዎች የወጡት ግንቦት 2014 JW Library 1.2 ሲወጣ ነው፤ አንድሮይድ 2.3 ወይም ከዚያ በላይ ለሚጠቀሙ ይሠራል። እነዚህን ገጽታዎች ማግኘት ካልቻልክ “JW Libraryን መጠቀም ጀምር—አንድሮይድ” የሚለውን ከፍተህ አዳዲስ ገጽታዎች በሚለው ርዕስ ሥር ያሉትን መመሪያዎች ተከተል።