መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሚያዝያ 2024

ይህ እትም ከሰኔ 10–​ሐምሌ 7, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 14

‘ወደ ጉልምስና ለመድረስ ተጣጣሩ’

ከሰኔ 10-16, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 15

ለይሖዋ ድርጅት ያለህን አድናቆት አሳድግ

ከሰኔ 17-23, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 16

በአገልግሎትህ ይበልጥ ደስተኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ከሰኔ 24-30, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 17

ከመንፈሳዊው ገነት ፈጽሞ አትውጣ

ከሐምሌ 1-7, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የሕይወት ታሪክ

ድክመቶቼ የአምላክ ኃይል እንዲታይ አድርገዋል

ወንድም ኤርኪ ማኬላ ኮሎምቢያ ውስጥ በጦርነት በሚታመሱ አካባቢዎች የመስክ ሚስዮናዊ ሆኖ ሲያገለግል እንዲሁም በሌሎች የሙሉ ጊዜ አገልግሎት ዘርፎች ሲካፈል ያጋጠሙትን ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዲቋቋም ይሖዋ የረዳው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በዳዊት ሠራዊት ውስጥ እስራኤላውያን ያልሆኑ ሰዎች ያገለገሉት ለምንድን ነው?