መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ኅዳር 2019

ይህ እትም ከታኅሣሥ 30, 2019–የካቲት 2, 2020 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

መጨረሻው ከመምጣቱ በፊት ወዳጅነታችሁን አጠናክሩ

ኢየሩሳሌም ከመጥፋቷ በፊት በነበረው ጊዜ ውስጥ በወዳጆቹ እርዳታ ከሞት ከተረፈው ከኤርምያስ ተሞክሮ ብዙ መማር እንችላለን።

መንፈስ ቅዱስ የሚረዳን እንዴት ነው?

የአምላክ ቅዱስ መንፈስ እንድንጸና ሊረዳን ይችላል። ከመንፈስ ቅዱስ የተሟላ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን ግን ልንወስዳቸው የሚገቡ አራት እርምጃዎች አሉ።

‘ትልቁን የእምነት ጋሻህን’ እያጠናከርከው ነው?

እምነታችን እንደ ጋሻ ከጥቃት ይከላከልልናል። ታዲያ የእምነት ጋሻችን ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል ምን ማድረግ ይኖርብናል?

ከዘሌዋውያን መጽሐፍ የምናገኛቸው ትምህርቶች

የዘሌዋውያን መጽሐፍ ይሖዋ ለጥንት እስራኤላውያን የሰጣቸውን ሕጎች ይዟል። ክርስቲያኖች እነዚህን ሕጎች እንድናከብር ባይጠበቅብንም ከእነሱ የምናገኘው ጥቅም አለ።

“የጀመራችሁትን ሥራ ዳር አድርሱት”

ጥሩ ውሳኔ አድርገህም እንኳ ውሳኔህን ዳር ለማድረስ ትቸገር ይሆናል። የጀመርከውን ዳር ለማድረስ የሚረዱህን ጠቃሚ ሐሳቦች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንት ዘመን መጋቢዎች ምን ሚና ነበራቸው?