በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ይህ የሆነው የት ነበር?

1. ሕፃኑ ሙሴ የተገኘው በየትኛው ወንዝ ውስጥ ነበር?

ፍንጭ፦ ዘፀአት 2:1-10ን አንብብ።

መልስህን በካርታው ላይ አክብብ።

ኤፍራጥስ

ዮርዳኖስ

አባይ

▪ ከርቀት ሙሴን የምትመለከተው ማን ነበረች?

․․․․․

▪ ሙሴን በወንዙ ላይ ያገኘችው ማን ናት?

․․․․․

▪ ሙሴን እያጠባች እንድታሳድገው የተመረጠችው ማን ነበረች?

․․․․․

ለውይይት፦

የሙሴ እህት ምን ዓይነት ባሕርይ ነበራት? እናንተም፣ ወንድም ወይም እህት ካላችሁ የሙሴን እህት መኮረጅ የምትችሉት እንዴት ነው?

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 8 አስተዋይ የሆነ ሰው ምን ያደርጋል? ምሳሌ 13:________

ገጽ 8 መለየት የምትፈልግ ከሆነ ምን ያጋጥምሃል? ምሳሌ 18:________

ገጽ 9 አስተዋይ እናት ምን ታደርጋለች? ምሳሌ 31:________

ገጽ 9 የመለየት ችሎታ ማዳበር የሚኖርብህ ለምንድን ነው? ምሳሌ 2:________

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

በኢየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚመደበው ማን ነው?

መልሱን ለማግኘት የሚያስችሉህን የሚከተሉትን ፍንጮች ልብ በል። ጥቅሶቹን አውጥተህ አንብብ። ከዚያም በተዘጋጀው ክፍት ቦታ ላይ ትክክለኛውን ስም ጻፍ።

2. ․․․․․

ፍንጭ፦ በይሖዋ መሠዊያ ላይ ዕጣን ለማጠን ስሞክር በለምጽ ተመትቻለሁ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 26:16-19ን አንብብ።

3. ․․․․․

ፍንጭ፦ የይሖዋን ቤት የላይኛውን በር የሠራሁ ጥሩ ንጉሥ ነበርኩ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 27:1-4ን አንብብ።

4. ․․․․․

ፍንጭ፦ ወንድ ልጆቼን በሄኖም ሸለቆ መሥዋዕት አድርጌ አቃጥያቸዋለሁ።

ሁለተኛ ዜና መዋዕል 28:1, 3, 4ን አንብብ።

▪ መልሶቹ በገጽ 12 ላይ ይገኛሉ

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. አባይ።

▪ የሙሴ እህት።

▪ የፈርዖን ሴት ልጅ።

▪ የሙሴ እናት።

2. ዖዝያ።—ማቴዎስ 1:8

3. ኢዮአታም።—ማቴዎስ 1:9

4. አካዝ።—ማቴዎስ 1:9