መጠበቂያ ግንብ ግንቦት 2014 | ስለ ወደፊቱ ጊዜ ማወቅ የሚችል አለ?
መልሱ በሕይወትህ ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
ይህን ያውቁ ኖሯል?
አይሁዳውያን የኢየሱስ እግር እንዲሰበር ጲላጦስን የጠየቁት ለምን ነበር? ዳዊት ጎልያድን በወንጭፍ ገድሎታል ብሎ ማመን ምክንያታዊ ነው?
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ዓለምን የሚቆጣጠረው አምላክ ከሆነ ይህን ያህል መከራ የበዛው ለምንድን ነው?
በተጨማሪም . . .
መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን ሐሳብ የያዘ መጽሐፍ ነው?
በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊዎች አምላክ መርቷቸው እንደጻፉ ተናግረዋል። እንዲህ ያሉት ለምንድን ነው?