መጠበቂያ ግንብ ሰኔ 2014 | ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል?

ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት እንደሚታይ ማወቅህ ማጨስ ለማቆም ሊረዳህ ይችላል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ

ይህን ወረርሽኝ ለመግታት ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም ሊያቆም ያልቻለው ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትንባሆ ፈጽሞ አልተጠቀሰም፤ ታዲያ በአምላክ ዘንድ እንዴት እንደሚታይ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

የሕይወትን ዳቦ ቀምሰኸዋል?

ኢየሱስ፣ የሕይወት ዳቦ እና ከሰማይ የወረደው ዳቦ እንደሆነ የተናገረው ለምንድን ነው?

በቀድሞ ዘመን የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ አምላክ ዓመፀኛ ሰዎችን እንኳ ከሞት እንደሚያስነሳቸው ይናገራል። ይህን የሚያደርገው ለምንድን ነው?

በ16ኛው መቶ ዘመን የነበሩ ሦስት እውነት ፈላጊዎች—ምን አገኙ?

ካፒቶ፣ ሴላሪዎስ እና ካምፓነስ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ከተሐድሶው እንቅስቃሴ ጋር የሚያጋጫቸው ነገር አድርገው ነበር።

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ለምድር የታሰበው ዓላማ ይፈጸማል?

በተጨማሪም . . .

ለሚደርስብን መከራ ተጠያቂው አምላክ ነው?

በአምላክ ዘንድ ሞገስ ያገኙ ሰዎችን ጨምሮ መከራ በማንም ሰው ላይ ሊደርስ ይችላል። ለምን?