በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

እውነተኛው አምላክ ይሖዋ ብቻ ነው

ጊዜው 10ኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. ሲሆን በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አንድ ክስተት ተፈጥሮ ነበር፤ ክስተቱ ከክፋትና ከጥሩነት ማን እንደሚያሸንፍ የታየበት ነበር። በኤልያስ ዘመን ሕዝቡ እምነት የለሽ፣ ንጉሡ ከሃዲ፣ ካህናቱ ደግሞ ነፍሰ ገዳይ ሆነው ነበር፤ ያም ቢሆን የኤልያስ ዓይነት አቋም የነበራቸው ሌሎች ሰዎች ነበሩ። ይሖዋ ጥንትም ሆነ ዛሬ እውነተኛው አምላክ እሱ ብቻ መሆኑን ያሳየው እንዴት እንደሆነ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

በ1 ነገሥት 16:29-33፤ 1 ነገሥት 17:1-7፤ 1 ነገሥት 18:17-46 እና 1 ነገሥት 19:1-8 ላይ የተመሠረተ።