በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ያዕቆብ—ሰላም ወዳድ የነበረ ሰው

ያዕቆብ ከሌሎች ጋር ሰላማዊ ግንኙነት ይዞ ለመቀጠል ሲል ምን ያህል መሥዋዕትነት እንደከፈለ ተመልከቱ። በዘፍጥረት 26:12-24፤ 27:41–28:5፤ 29:16-29፤ 31:36-55፤ 32:13-20፤ 33:1-11 ላይ የተመሠረተ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?

ያዕቆብ ውርስ አገኘ

ይስሐቅና ርብቃ፣ ኤሳውና ያዕቆብ የሚባሉ መንታ ልጆች ነበሯቸው። መጀመሪያ የተወለደው ኤሳው ስለነበር ለየት ያለ ውርስ የሚያገኘው እሱ ነበር። ለአንድ ሳህን ወጥ ሲል ይህን ውርስ አሳልፎ የሰጠው ለምንድን ነው?

ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?

ያዕቆብና ኤሳው ታረቁ

ያዕቆብ በረከት ያገኘው እንዴት ነው? ከኤሳው ጋር የታረቀውስ እንዴት ነው?