በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሐምሌ 24-30

ነህምያ 1–2

ከሐምሌ 24-30

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 2:4—ነህምያ ስለዚህ ጉዳይ ሲጸልይ የመጀመሪያው ነበር? እኛስ ከዚህ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w86 2/15 25)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ነህ 2:11-20 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 44

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ይሖዋ ጸሎት ይሰማል?፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ይህ ቪዲዮ ስለ ጸሎት ምን ያስተምረናል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 51

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 102 እና ጸሎት