በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው

 

አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች ዓለማችን በጥላቻና በመከራ የተሞላ የሆነው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።

እውነት ጊዜ ያለፈበት ነገር ሆኗል?

በእርግጥ እውነት የሚባል ነገር አለ? ካለስ እንዴት ልታገኘው ትችላለህ?

 

በሕይወቴ ደስተኛ መሆን የምችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ የምናስተምርበት ፕሮግራም መልሱን ለማግኘት ይረዳሃል።

 

ውጊያው የሚያበቃው መቼ ነው?—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጦርነቶች ሁሉ በቅርቡ መቋጫ ያገኛሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ይህ የሚሆነው እንዴት እንደሆነ ያስረዳናል።

ጤንነት—የአምላክ መንግሥት ምን እርምጃ ይወስዳል?

የአምላክ መንግሥት የሚያስፈልገንን የጤና እንክብካቤ የሚያደርግልን እንዴት እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ተቀይሯል ወይም ተበርዟል?

መጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ መጽሐፍ ከመሆኑ አንጻር መልእክቱ እንዳልተቀየረ እንዴት እርግጠኞች መሆን እንችላለን?

ምድርን የሚታደጋት ማን ነው?

ምን ለውጥ መምጣት እንዳለበትና ለውጡ እንዴት እንደሚመጣ ተማር።

 

ስለ ወባ በሽታ ማወቅ ያለብህ ነገር

የምትኖረው ለወባ በሽታ በተጋለጠ አካባቢ ቢሆን ወይም ወደዚያ አካባቢ ለመሄድ የምታስብ ሰው ብትሆን እንኳ ራስህን ከበሽታው መጠበቅ ትችላለህ።

አራቱ ፈረሰኞች—እነማን ናቸው?

በራእይ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኘውን የዚህን ራእይ ትርጉም ለመረዳት ሞክር።

መልካም በማድረግ ብቸኝነትን ማስታገስ

መጽሐፍ ቅዱስ ጠቃሚ ምክር ይዟል።

 

ከተሳሳተ መረጃ ራስህን ጠብቅ

አሳሳች ዜናዎች፣ የሐሰት ሪፖርቶችና የሴራ ትንታኔዎች በጣም ተስፋፍተዋል፤ በአንተም ላይ ጉዳት ሊያደርሱብህ ይችላሉ።

ሽብርተኝነት የሚወገድበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ተስፋ ይሰጣል?

 

“ደጉ ሳምራዊ” የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?

ይህ የተለመደ ስያሜ የመጣው ከየት ነው? ትርጉሙስ ምንድን ነው? መልሱን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የኢየሱስ ሞት ከሚያስገኛቸው በረከቶች ተጠቀም

እነዚህን ሁለት ወሳኝ እርምጃዎች ውሰድ።

 

ኢየሱስ ወንጀልን ያስወግዳል

ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ኢየሱስ ድህነትን ያስወግዳል

ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ኢየሱስ ጦርነትን ያስወግዳል

ኢየሱስ ላደረገልን ነገር እንዲሁም ወደፊት ለሚያደርግልን ነገር ያለንን አድናቆት ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

እውነተኛ ደስታን ፍለጋ

ይህ ንቁ! መጽሔት፣ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለው ጥበብ ያዘለ ምክር እንዴት እንደሚጠቅምህ ያብራራል።