በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በዳሰሳ መኖር

በዳሰሳ መኖር

ጄምስ ራያን የይሖዋ ምሥክር ነው። ሲወለድ ጀምሮ መስማት የተሳነው ነው፤ በኋላ ላይ ደግሞ ዓይነ ስውር ሆነ። የቤተሰቡና የጉባኤው a ድጋፍ ስላልተለየው ካጣው ነገር የበለጠ እንዳገኘ ይሰማዋል። ታሪኩን ቪዲዮው ላይ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

a የጄምስ ቤተሰብ አባላት የይሖዋ ምሥክር አይደሉም።