በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የግል ማስታወሻ​—የሚያጋጥሙህ ለውጦች

የግል ማስታወሻ​—የሚያጋጥሙህ ለውጦች

ክፍል 2

የግል ማስታወሻ​—የሚያጋጥሙህ ለውጦች

ስለ ራስህ ስታስብ በጣም የምትጠላው ነገር ምንድን ነው? የጠቀስከው ነገር የሚያሳስብህ ለምን እንደሆነ አብራራ።

․․․․․

ስለ ራስህ ስታስብ የምትወደው ነገር ምንድን ነው? በጠቀስከው ነገር ኩራት የሚሰማህ ለምን እንደሆነ አብራራ።

․․․․․