በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

አኗኗር እና ሥነ ምግባር

ትዳር እና ቤተሰብ

መጽሐፍ ቅዱስ ደስተኛ ቤተሰብ እንዲኖረኝ ሊረዳኝ ይችላል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ጥበብ ያዘሉ ምክሮች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቤተሰብ ሕይወታቸው ደስተኛ እንዲሆኑ ረድተዋቸዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ትዳር ምን ይላል?

ባለትዳሮች የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች የሚከተሉ ከሆነ ከተለያዩ ችግሮች መዳን ወይም ተቋቁመው ማለፍ ይችላሉ።

መጽሐፍ ቅዱስ ሳይጋቡ አብሮ መኖርን በተመለከተ ምን ይላል?

አምላክ የሚሰጠው መመሪያ አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ለመመሥረት ይረዳል፤ የአምላክን መሥፈርቶች የሚከተሉ ሰዎች ምንጊዜም ጥቅም ያገኛሉ።

መጽሐፍ ቅዱስ ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ ጋብቻን በተመለከተ ምን ይላል?

የጋብቻ ጥምረት አስደሳችና ዘላቂ እንዲሆን ምን መደረግ እንዳለበት ከሁሉ በተሻለ የሚያውቀው የጋብቻ መሥራች የሆነው ፈጣሪ ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ፍቺን ይፈቅዳል?

ከዚህ ጋር በተያያዘ አምላክ የሚጠላው ምንድን ነው? የሚፈቅደውስ?

መጽሐፍ ቅዱስ ከአንድ በላይ ማግባትን ይደግፋል?

ከአንድ በላይ ማግባት እንዲጀመር ያደረገው አምላክ ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚል መርምር።

የተለያየ ዘር ያላቸው ሰዎች ስለሚፈጽሙት ጋብቻ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ስለ ዘር እኩልነትና ስለ ትዳር የሚገልጹ የመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳቦችን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

“አባትህንና እናትህን አክብር” ሲባል ምን ማለት ነው?

ይህን ትእዛዝ ማክበር ምን ማድረግን እንደማይጨምር ስታውቅ ትገረም ይሆናል።

መጽሐፍ ቅዱስ አረጋውያን ወላጆችን መጦርን በተመለከተ ምን ይናገራል?

መጽሐፍ ቅዱስ ወላጆቻቸውን ስለጦሩ የእምነት ሰዎች ይናገራል። በተጨማሪም አረጋውያንን ለሚንከባከቡ ሰዎች የሚጠቅሙ ግሩም ምክሮች ይሰጣል።

ፆታ

መጽሐፍ ቅዱስ ግብረ ሰዶምን አስመልክቶ ምን ይላል?

አምላክ የግብረ ሰዶም ድርጊቶችን የሚመለከታቸው እንዴት ነው? አንድ ሰው የግብረ ሰዶምን ስሜት ተቋቁሞ አምላክን ማስደሰት ይችላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፖርኖግራፊ እና ሳይበርሴክስ ምን ይላል?

ወሲባዊ መዝናኛ በጣም ተለምዷል። በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ መሆኑ ተቀባይ እንዲሆን ያደርገዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ የፆታ ፍላጎትን ማርካትን ይከለክላል?

የፆታ ፍላጎትን ማርካት ኃጢአት ነው?

ክርስቲያኖች የወሊድ መከላከያ መጠቀም ይችላሉ?

ከወሊድ መከላከያ ጋር በተያያዘ ባለትዳሮች ግምት ውስጥ ሊያስገቡት የሚገባ የሥነ ምግባር ደንብ አለ?

ራሴን ከፆታዊ ትንኮሳ መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው?

የፆታ ትንኮሳን ለመቋቋም የሚረዱሽን ተግባራዊ ሊሆኑ የሚችሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ሰባት ምክሮችን ተመልከቺ።

ወላጆች ልጆቻቸውን ስለ ፆታ ማስተማር የሚችሉት እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ከልጆቻችሁ ጋር ስለ ፆታ ለመነጋገር እንዲሁም እነሱን ከፆታዊ ጥቃት ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንደምትችሉ የሚጠቁሙ ጠቃሚ ሐሳቦችን ይዟል።

ምርጫዎች

ክርስቲያኖች የሕክምና እርዳታ ይቀበላሉ?

አምላክ የሕክምና ምርጫችን ያሳስበዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ ደም መውሰድን አስመልክቶ ምን ይላል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አምላክ ‘ከደም ራቁ’ የሚል ትእዛዝ ሰጥቷል። በዛሬው ጊዜ ይህን ትእዛዝ ተግባራዊ ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ውርጃ ምን ይላል?

የሰው ሕይወት የሚጀምረው መቼ ነው? አምላክ ውርጃ የፈጸሙ ሰዎችን ይቅር ይላል?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ንቅሳት ምን ይላል?

መነቀስ ትፈልጋለህ? ከሆነ ልታስብባቸው የሚገቡ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የትኞቹ ናቸው?

መጽሐፍ ቅዱስ መኳኳልንና ጌጣጌጥ ማድረግን በተመለከተ ምን ይላል?

መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ መንገድ ራስን ማስዋብን ያወግዛል?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አልኮል መጠጥ ምን ይላል? መጠጣት ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የወይን ጠጅና ሌሎች የአልኮል መጠጦች የተለያየ ጥቅም ሊኖራቸው እንደሚችል ይናገራል።

ማጨስ ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ማጨስ የሚናገረው ነገር ከሌለ ለዚህ ጥያቄ መልስ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ቁማር ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁማር ዝርዝር ነገር አይናገርም፤ ታዲያ አምላክ ስለ ቁማር ያለውን አመለካከት ማወቅ የሚቻለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መምረጥ ነፃነት ምን ይላል? አምላክ ዕድልህን ወስኖታል?

ብዙ ሰዎች ዕድላቸው እንደተወሰነ ያምናሉ። የምናደርጋቸው ምርጫዎች ከምናገኘው ስኬት ጋር ግንኙነት አላቸው?

ጥሩ ውሳኔ ማድረግ የምችለው እንዴት ነው?

ጥበብና ማስተዋል ለማግኘት የሚረዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ስድስት ምክሮች።

መስጠትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አምላክን በሚያስደስት መንገድ ለሌሎች መስጠት የምንችለው እንዴት ነው?